top of page
  • Facebook
  • Youtube
  • Instagram
  • X
DONATE
Church Hub

“ የዚህ  ሕግ  መጽሐፍ  ከአፍህ  አይለይ ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።”

መጽሐፈ ኢያሱ 1:8

ተልእኳችን /Mission

በእግዚአብሔር ፈጣሪነት በእየሱስ ክርስቶስ ብቸኛ አዳኝነት እንዲሁም በጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጽአቱ ተስፋ የተመሰረተው እምነታችንን በአካባቢያችን ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መመስከር።

The mission of the Ethiopian Seventh_day Adventist Church in Washington, D.C.  is to prepare the hearts and minds of all Ethiopians and others (in Washington, D.C., Virginia, Maryland area and beyond) for the Second Coming of our Lord Jesus Christ through the Word of God.

ራዕያችን/Vision 

በክርስቶስ በሆነው ፍቅር መመላለስ፣ በእምነት መራመድ፣ በአገልግሎት መትጋት፣ ለክርስቶስ ዳግም ምፅአት መዘጋጀት።

Our vision is to share the unfailing Love of Jesus Christ through worship, encouragement of personal devotion, nurturing spiritual growth, and out reach ministries.

Bible2.jpg

እምነታችን / Our Beliefs

እንደ ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት (የክርስቶስ ዳግም ምጽአት ጠባቂ) አማኞች እግዚአብሔር አብ ወልድ
መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ የሰማይና የምድር ፈጣሪ እንደሆነ፣ የሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ መስቀል
ላይ በከፈለው ዋጋ ብቻ መዳንን እንዳገኘን፣ እንዲሁም የሱስ ክርስቶስ በቅርቡ እንደሚመለስ እና
በእርሱ ያመኑትን ወዳዘጋጀላቸው መኖሪያ እንደሚወስዳቸው እናምናለን።

bottom of page